የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን በተመለከተ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሕብረት የተሰጠ መግለጫ !!! የወያኔን ሥርዓት ዕድሜ ለማራዘም የሚደረግ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም !!!! የወያኔ ሥርዓት የራሱን ሕግ…

አስቸኳይ መልዕክት

ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ህብረት ለመላው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ የተላለፈ አስቸኳይ መልዕክት የተከበራቹ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ እንድምታወቀው ጨቋኙን እና አምባገነኑን የወያኔ ሥርዓት ከነ አካተው ለማስወገድ ዴሞክራሲና…

ማሳሰቢያ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ሕብረት

ማሳሰቢያ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ሕብረት ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ እና ለቦንጋ ዩንቨርስቲ ማህበረሰብ በሙሉ ፦ ሠሞኑን ከተለያዩ የመረጃ ምንጮች መረዳት እንደተቻለው በቅርቡ የመማር ማስተማር ሥራውን የጀመረው የቦንጋ…

የካፋ ልጅ ቡና

የካፋ ልጅ ቡና ኮፊ ካፋ ብለህ አስጠራልኝ ስሜን እባክህ ተረዳልኝ እወቅልኝ ድካሜን በሆዴ አዝየ ብቅ ስትልልኝ ኮትኩቼና አርሜ ለዓመታት ጠብቄ ብቅ ስል አበባህ በጉጉት ስጠብቅ እንድለወጥ መልክህ ደስታዬ…

ያንን ቄሮ ያንን ፋኖ

ያንን ቄሮ ያንን ፋኖ በርታ በሉት ያንን ቄሮ ያንን ፋኖ ጀግና አይዞህ በሉት ከዚህ በላይ ምን አለና ብሶት የወለደው ደም ያንገፈገፈው የጀግኖች ቃል ጥሪው ወኔ የቀሠቀሠው እነ ቄሮ…

መግለጫ በወልዲያ እና በሌሎች አካባቢዎች

ሰሞኑን በጥምቀት በዓል አከባበር እና በተከታታይ ቀናት በወልዲያ እና በሌሎች አካባቢዎች በመንግስት ታጣቂ ኃይሎች በተወሰደ ህገወጥ ርምጃ ምክንያት የሰላማዊ ዜጎች ህይወት መጥፋቱን አስመልክቶ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሕብረት…

ልብ በይ አፍሪካ

ልብ በይ አፍሪካ አፍሪካ ቀና በይ ንቂ ከእንቅልፍሽ ራስሽን ቻይ መሰደድ ይብቃሽ ሀብት ሞልቶ ተትረፍርፎ በአህጉርሽ ብዙ ማዕድናት አምቀሽ ይዘሽ ወርቁ አልማዙ ብሩ ታምቆ ሆድሽ ዛፍና ቅጠሉ ቡናው…

የሀገር ኩራት

የሀገር ኩራት ጦረኛ መጥቶብኝ የዛሬ መቶ ዓመት ህዝቤን አሰልፌ ከፈለኩኝ መስዋዕት ወገን ለመታደግ ለካፋ ነፃነት ግን ምን ያደርጋል ጊዜ ጣለኝና እጃቸው ገባሁኝ ታሰርኩ በካቴና ተሸንፌ ሳይሆን በሸዋ መኳንንት…

ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ህብረት እና ከጋምቤላ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ግንባር የቀረበ ጥሪ

ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ህብረት እና ከጋምቤላ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ግንባር የቀረበ ጥሪ የተከበራቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች፣ በሃገራችን ላይ እየደረሠ ያለውን ጭቆናና የግፍ አገዛዝ በመቃወም በሃገር ውስጥና በውጭ ሃገር በመደራጀት…

የነፃነት ትግል ጥሪ

የነፃነት ትግል ጥሪ በረዥሙ ታሪክህ በአስተዳደር ጥበብ፣ በጀግንነትህና በተፈጥሮ ሀብትህ የምትታወቀው ውድ የካፋ፣ ሸካ፣ ቤንች እና ማጂ ህዝብ ሆይ ምንም እንኳ ባለፉት ተከታታይ መንግስታት በደረሰብህ ግፍ፣ ጭፍጨፋ፣ ጫና…